‹‹ጸጥታን ሰጪው››እርሱ ጸጥታን ሰጪው፣ባሮቹን ጠባቂው አላህ ነው።

‹‹ጸጥታን ሰጪው››እርሱ ጸጥታን ሰጪው፣ባሮቹን ጠባቂው አላህ ነው።
በባሮቹ መካከል ጸጥታን፣በፍጥረታቱ ዘንድ ደህንነትን፣በመለኮታዊ ራእዩ እርካታን የሚያሰራጭ።

‹‹ከፍርሃትም ያረካቸውን [ጸጥታ የሰጣቸውን]፣›› ባሮቹን በበላይነት የተቆጣጠረ፣አንበርክኳቸው በሥልጣኑ ስር ያደረገ፣የተንከባከባቸውና ድርጊቶቻቸውንና ሁኔታዎቻቸውን ያወቀ፣በዕውቀቱ ያካበባቸው፣ማንኛውም ነገር ለርሱ ገርና ቀላል የሆነ፣ለማንኛውም ነገር አስፈላጊው የሆነ።



Tags: