እርሱ ምንም የማይሳነው ሁሉን ቻይ አላህ ነው . .

እርሱ ምንም የማይሳነው ሁሉን ቻይ አላህ ነው . .
ችሎታው ምሉእ የሆነ፣በኃያል ችሎታው ፍጥረታትን ከምንም ያስገኘ። በችሎታው ነገሮቻቸውን ሁሉ ያቀነባበረ፣ያስተካከለና ያጸና። በችሎታው የሚያኖርና የሚገድል። ከሞት አስነስቶ ለሁሉም የሥራውን ዋጋ የሚሰጥ። በጎ ሠሪውን የሚሸልም፣ክፉ ሠሪውን የሚቀጣ። አንድን ነገር ሲሻ ኹን ሲለው የሚሆን። በኃያል ችሎታው ልቦችን እንዳሻውና ወደ ፈለገው መንገድ የሚገለባብጥ ጌታ።

Tags: