‹‹ያዡ አላህ››‹‹ለቃቂው አላህ››

‹‹ያዡ አላህ››‹‹ለቃቂው አላህ››
ከሕዝቦች ከከፊላቸው ሲሳይን ያዝ በማድረግ የሚፈትናቸው፣ሌሎቹን ይንበረከኩ ዘንድ ሲሳይን የሚከለክላቸው፣ሌሎቹን ደግሞ ደረጃቸውን ከፍ ለማድረግ ሲሳይ የሚያቆይባቸው ጌታ። ጥበቡ፣ቸርነቱ፣ደግነቱና ለጋሽነቱ በሚጠይቀው መሰረት ሲሳይን ለቀቅ አድርጎ የሚሰጥ፣ልቦችን በዕውቀት የሚቀልብ፣እጆቹን ዘርግቶ የሚለግስ ጌታ።

Tags: